Friday, 18 June 2021

ድርጅታዊ መዋቅር

የአካባቢ፣የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን መዋቅራዊ አደረጃጀት

1. የአካባቢ፣የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን 

1.1 የአካባቢ ዘርፍ 

1.1.1 የአካባቢ ሁኔታና ለውጥ ዘገባ ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.1.2 የአካባቢ ሕግ ተከባሪነት ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት 

1.1.3 የአካባቢና የማሕበረሠብ ተጽእኖ ግምገማና ፍቃድ መስጠት ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.2 የደን ዘርፍ

1.2.1 የደን ኢንዱስትሪና ገበያ ልማት ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.2.2 የደን ልማት ዳይሬክቶሬት ጀነራል 

1.2.3 የደን ስትራቴጂክ ድጋፍና አጋርነት ዳይሬከቶሬት ጀነራል

1.2.4 የደን ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.3 የአየር ንብረት ለውጥና የብዝ-ሕይወት ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር

1.3.1 የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ማስተባበር ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.3.2 የደሕንነተ- ሕይወት እና መጤ ወራሪ አረሞች ዝርያዎች ክትትልና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት

1.4 የሀብት ማፈላለግና የፕሮጀክቶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር 

1.5 የኮሚሽን ጽ/ቤት

1.5.1 የፖሊሲ ፣ሕግና ደረጃዎች ጥናትና ዝግጅት ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.5.2 የሕብረተሠብ ግንዛቤ ማሣደግና የሥልጠና ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ጀነራል

1.5.3 ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት

1.5.4 ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

1.5.5 የእቅድና በጀት ዝግጅት፣ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት

1.5.6 የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት

1.5.7 የሠው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

1.5.8 ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

1.5.9 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት

1.5.10 ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት

1.5.11 የለውጥ ሥራ አመራርና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

1.5.12 ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

1.5.13 የሴቶችና የወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት 

 ተጠሪ ተቋማት

1. የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት

2. የኢትዮጵያ የብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት

3. የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን

 የክልሎችና የከተማ አስተዳደር መዋቅሮች

1. የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ፣የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን፣

2. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ፣የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን

3. የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሠቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የአካባቢ፣የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ባለሥልጣን፣

4. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፣

5. የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ ጥበቃ፣ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ

6. የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የአካባቢ ጥበቃ፣ ደን ማእድንና ኤነርጂ ልማት ኤጀንሲ

7. የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ፣ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን

8. የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ ጥበቃ፣የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ

9. የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ፣የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ

10. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአካባቢና የገጠር መሬት አስተዳደር ቢሮ 

11. ሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን 

 ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ስትራቴጂን ተግባሪ የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች 

1. ግብርና ሚኒስቴር

2. የትራንስፖርት ሚኒስቴር 

3. የውኃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር

4. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

5. የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

 ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች

1. የደን ሴክተር አቅም ግንባታ ፕሮግራም ፕሮጀክት፣

2. የኢትዮጵያ የሬድ ፕላስ ብሄራዊ ሴክሪታሪያት፣ 

3. የብዝሀ ህይወት ማካተቻና ማትጊያ ፕሮጀክት፣

4. የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች የአየር ንብረት ለዉጥ ማጣጣሚያ ፕሮጀክት -CCA project፣

5. የተቀናጀ የመሬት ገጽታ አስተዳደር ለምግብ ዋስትና እና የስረዓተ- ምህዳር ጥበቃ ፕሮጀክት፣ 

6. የForest Sector Transformation Unit፣

7. የBiodiversity and Forestry Program Project [GIZ] ፣

8. ብሄራዊ የሀይል ቆጣቢ ምድጃዎች   ማስፋፍያ ፕሮግራም እና 

9. የአፍሪካ ታላቁ አረንጓዴ ግንብ ፕሮጀክት ዩኒት ሲሆኑ GLOBAL GREEN GROWTH INSTITUTE የተባለ ኢንስቲትዩትም በተቁሙ ዉስጥ ቢሮ በመክፈት በቅርበት ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡

የኮሚሽኑና የዘርፉ የልማት መርሀ-ግብሮች

1. ብሔራዊ የብዝሀ-ህይወት መርሀ-ግብር 

2. የቀጣይ 10 ዓመት የደን ልማት መርሀ-ግብር 

3. የአየር ንብረት ለዉጥ ማጣጣሚያ ብሄራዊ መርሀ-ግብር

4. የቴክኖሎጂ ድርጊት መርሀ-ግብር

5. የ2ኛዉ ዙር የ5ዓመት /2008-2012/ ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት መርሀ-ግብር ሰነድ

6. የኮሚሽኑ የሙስና መከላከል እስትራቴጂና የድርጊት መርሀ-ግብር

7. በአዲስ የተዘጋጀዉ የሴቶች የልማትና የለዉጥ ፓኬጅ

8. የደን ዘርፍ መነሻ የሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት መጠን ቅነሳ ሀገራዊ ስልት

9. የሬድ ፕላስ ፕሮግራም ትግበራ ላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችል ሰነዶች አካል የሆኑ

10. ስልታዊ የአከባቢና ማህበራዊ ዳሰሳ

11. የአከባቢና ማህበራዊ አያያዝ ማዕቀፍ 

12. መልሶ የማስፈር ፖሊሲ ማዕቀፍ

13. የሂደት ማዕቀፍ ጥናት ሠነድ

ኮሚሽኑንና ዘርፉን የሚመለከቱ የተለያዩ አዋጆች፣ ደንቦች፣መመሪያዎችና ህጋዊ የአሰራር ማዕቀፎች

1. የደህንነተ ህይወት አዋጅ ቁጥር 655/2001፣

2. የአከባቢ ጥበቃ አካላት ማቁቁሚያ አዋጅ ቁጥር 295/2002፣ 

3. የኦዞን ንጣፍን የሚያሳሱ ኬሚካሎችን ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 716/2003፣

4. የደን ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ማተጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 542/1999፣

5. የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ አዋጅ ቁጥር 513/1999፣ 

6. የአከባቢ ተጽዕኖ ግምገማ አዋጅ ቁጥር 299/1995፣ 

7. የአከባቢ ብክለት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 300/1995/2002፣

8. የደህንነተ ህይወት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 896/2007፣ 

9. የብዝሀ ህይወት ኮነቬንሽን ማጽደቅያ አዋጅ ቁጥር 98/1986፣ 

10. የእስቶክሆልም ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 279/1994፣ 

11. የሮተርዳም ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 278/1994፣ 

12. የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለዉጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ፣ 

13. በአፍሪካ ዉስጥ በረሃማነትን መከላከል አለም-አቀፍ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 81/1989፣

14. የባዜል ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 192/1992፣

15. የባማኮ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 355/1995፣

16. የኪዮቶ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 439/1997፣

17. የካርታኼና የደህንነተ ህይወት ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ 

 

የኮሚሽኑ አድራሻ

አድራሻ፡ አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል በስተጀራባ ኢሚግሬሽን ቢሮ ወረድ ብሎ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9

ስልክ፡ +251 (0)11-170-4038/4150

ፋክስ፡ +251 (0)11-170-4158/ 45

ኢመይል   efcccethiopia@gmail.com

ቲውተር   https://twitter.com/efccc14

ፌስቡክ   https://www.facebook.com/MefEth/

ቴሌግራም   https://t.me/efcccethiopia

..      12760

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ